ምን አይነት መረጃ ነው ምናዘጋጀው?

አንድ ታካሚ በ‘Max Access Solution(MAS)’ ፕሮግራም ሲሳተፍ ከዚህ በታች ያሉትን የግል መረጃዎን እንሰበስባለን፣ እናስቀምጣለን፣ እና እናደራጃለን (በአንድ ላይእናጠናቅራቸዋለን’)

(ከላይ የተጠቀሱት በአንድነት የእርስዎየግል መረጃሆኑ ማለት ነው፡፡)

ለርስዎ በቂ ድጋፍ እና እንክብካቤ እንድናቀርብ ከዚህ በታች ያሉትን የርስዎን ሚስጥራዊ የሆኑ የግል መረጃዎችን ሰብስበን እናደራጃለን፦

(ከላይ የተጠቀሱት በአንድነት የእርስዎየግል ሚስጥራዊ የግል መረጃናቸው ማለት ነው፡፡)

የርስዎን ግላዊ መረጃና የግል ሚስጥራዊ መረጃ የግል መረጃዎን የምናደራጀው ለምን እና እንዴት ነው?

በአንዱ የ’MAS’ ፕሮግራማችን እንደ ታካሚ ለመሳተፍ ሲያመለክቱ የግል መረጃዎትን እና ሚስጥራዊ የግል መረጃዎን በቀጥታ ከእርስዎ፣ ከተንከባካቢዎ እና(ወይም) ከሃኪምዎእንሰበስባለን።የግልመረጃዎንእናሚስጥራዊየግልመረጃዎንለሚከተሉትአላማዎችእንጥቀምበታለን፦

(ከላይ የተጠቀሱት በአንድነት የእርስዎን የግል መረጃ እና ሚስጥራዊ መረጃዎትን የምንጠቀምበትዓላማዎቹናቸው)  

የእርሶን መረጃ በማይለይ እና በማይታወቅ መልኩ ለህትመት ልንጠቀምበት እንችላለን። ይህም ማለት እርስዎን የሚለይ ማንኛውም አይነት መረጃ (ለምሳሌ፦  ስምዎ፣ የትውልድ ቀንዎ፣ አድራሻዎ) ይጠፋል፤ስለዚህማንምሰውመረጃዉንከእርስዎጋርአያገናኝምማለትነው።

የርስዎን የግል መረጃ እና ሚስጥራዊ የግል መረጃ ለማን ይፋ እናደርጋለን?

የርስዎን የግል መረጃ እና(ወይም) ሚስጥራዊ የግል መረጃዎትን ይፋ የምናደርገው፦

በተጨማሪም የርስዎ የግል መረጃ እና ሚስጥራዊ የግል መረጃዎ በዩናይትድ ስቴትስ በሚዘጋጅ ደህንነቱ በተጠበቀ እና መሰረቱን ድረገጽ ላይ ባደረገ የመረጃ ቋት ላይ ይቀመጣል።

ያለእርስዎ ፈቃድ የግል መረጃዎትን ወይም ሚስጥራዊ የግል መረጃዎትን ለሌላ ሶስተኛ ወገን ይፋ አናደርግም። እንዲሁም የግል መረጃዎ እና(ወይም) ሚስጥራዊ የግል መረጃዎ በአስተማማኝ መልኩ መቀመጡን ለማረጋገጥ ጥበቃ ያደርጋል።

በዚህ ማስታወቂያ መሰረት እርስዎ የግል መረጃዎትን እና ሚስጥራዊ የግል መረጃዎትን እንዳንጠቀም ፈቃደኛ ባይሆኑ  ምን ሊከሰት ይችላል?

በዚህ የግል መረጃ ማስታወቂያ መሰረት እርስዎ የግል መረጃዎትን ወይም ሚስጥራዊ የግል መረጃዎትን እንድንጠቀም ፈቃደኛ ባይሆኑ፣ በማክስ ፋውንዴሽን ፕሮግራም ውስጥ ተሳታፊ ላይሆኑ ይችላሉ።

የርስዎ የመረጃ ጥበቃ መብቶችዎ፦

በመረጃ ጥበቃ ህግ መሰረት፣ እርስዎ የሚከተሉትን ጨምሮ መብቶች አልዎት፦

በማንኛውም በግል የጤና መረጃዎት ላይ ደህንነቱ ያልተጠበቀ የህግ ጥሰት ቢፈጠር  የማወቅመብትአለዎት።

መብቶችዎን ለመጠቀም ምንም አይነት ክፍያ እንዲከፍሉ አይጠየቁም። ጥያቄ ካቀረቡ ለእርስዎ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ምላሽ እንሰጣለን።

ጥያቄ ለማቅረብ ከፈለጉ፣ እባክዎ በሚከተለው አድራሻ ያግኙን፦

The Max Foundation
1448 NW Market St.
Suite 500
Seattle, WA 98107
+1 (206) 778-8660
info@themaxfoundation.org